ሱፐርቫይዘር Vacancy in Ethiopia 2021

Abenet, Ethiopia Edomias International PLC

ድርጅታችን ኤዶምያስ ኢንተርናሽናል .የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ  -      ሱፐርቫይዘር

የትምህርት ደረጃ፡-   በማኔጅመንት ዲግሪ ያለው/ ያላት

ደመወዝ -             5500.00(አምስት አምስትመቶብር)

ተፈላጊ የስራልምድ - አንድ አመት እና ከዛ በላይ ፋብሪካ ላይ በሱፐርቫይዘርነት የሰራ

የስራ ቦታ:- አብነት

ብዛት:- 1(አንድ)

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ በዋና ቢሮ ሚክሲኮ ኬኬር ህንፃ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 60 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ እና የቀበሌ መታወቂያ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዞ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ወይንም በኢሜይል አድራሻችን batsebaus@gmail.com ወይንም rakebf2020@gmail.com 
መላክ ይችላሉ፡፡

ለሥራዉ የተመረጡ ተወዳደሪዎች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡


Apply to ሱፐርቫይዘር

Comments

Related Job Vacancies

በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ- ሞተረኛ

Bank of Abyssinia Trainee (150+ Fresh Graduate Vacancies) Vacancy in Ethiopia 2021

Bank Trainee (200+ Fresh Graduates) | Commercial Bank of Ethiopia

Bank of Abyssinia Trainee Vacancy in Ethiopia 2021

Graduate–in-Trainee (GIT) /Information Technology Fields/ Vacancy in Ethiopia 2021