የሰርቪስ መኪና ሹፌር Vacancy in Ethiopia 2021

Addis Ababa Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd

 ሥራ መደቡ- የሰርቪስ መኪና ሹፌር

 ብዛት- 2 (ሁለት )

 የሥራ ቦታ- አዲስ አበባ

 የትምህርት ደረጃ- 10+ ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው

 የሥራ ልምድ- ከ2 ዓመት በላይ በሹፍርና ሥራ ልምድ ያለው

ደመወዝ - በድርጅቱ መዋቅር

የቅጥር ሁኔታ - ለአንድ ዓመት ኮንትራት እና እንደ ሥራው ሁኔታ ሊታደስ የሚችል

ማሳሰቢያ፡.

 ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ. የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት-ከሰኞ - አርብ ከጠዋት 2.00 ሰዓት - ከምሽቱ 11.00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2.00 ሰዓት -6.00 ሰዓት ባለው ቀናት

 

አድራሻችን፡ አዲስ አበባ አዋሬ እነሳሮ ጫፍ ከዜማ ፈርኒቸር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የአጋር ህንጻ- የአዋጭ ////የተ/መሠ/የህ/ማህበር ዋና ቢሮ

         ስልክ -0111260506/0118124212

 


Apply to የሰርቪስ መኪና ሹፌር

Comments

Related Job Vacancies

Abay Bank Fresh Graduates Vacancy 2021 | Customer Service Officer II Vacancy in Ethiopia 2021

Commercial Bank of Ethiopia Vacancy 2021 | 500+ Fresh Graduates Vacancy in Ethiopia 2021

Bank Trainee (200+ Fresh Graduates) | Commercial Bank of Ethiopia

Information System Trainee

Wegagen Bank Vacancy 2021 | Associate Jr. Customer Service Officer (20+ Fresh Graduates' Jobs) Vacancy in Ethiopia 2021