ሞተረኛ
Addis Ababa, Ethiopia Adrash
See Job Detail or Apply
የቅጥር ማስተወቅያ
ድርጅታችን አድራሽ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች
ከመስፈርቱ በታች ባለው የስልክ ቁጥራችን በመደወል መስረጃችሁን የምታስገቡበትን አድራሻ የምናሳውቀችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሥራ ዘርፍ፡ ሞተረኛ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ፆታ፡ወንድ / ሴት
ዕድሜ፡ 23. 40
የትምህርት ደረጃ፡ ቢያንስ 10ኛ ደረጃን የጨረሰ/ች
ተፈላጊ ችሎታ፡ በስልኩ/ኳ የድርጅቱን መተግበርያ መጠቀም የሚችል/የምትችል
የስራ ልምድ፡ ከዚህ በፊት በሌሎች ድርጅቶች ላይ በመልክት ስራ እና ተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ ያገለገለ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት
ስልክ፡ 0902464696/0940229999
See Job Detail or Apply