የአትክልተኛ ሱፐርቫይዘር
ኤዶምያስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በተጠቀሰዉ የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
የስራ መደብ ፡- የአትክልተኛ ሱፐርቫይዘር
የትምህርት ደረጃ ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በፕላንት ሳይንስ እና ተዛማጅ መስክ
የስራ ልምድ ፡- የስራ ልምድ ቢኖረዉ ይመረጣል፡፡
ደመወዝ ፡ - ብር 7,259.00 (ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ብር)
የስራ ቦታ፡- ጋምቤላ
ፆታ ፡- ወንድ
ብዛት ፡- አንድ
አመልካቾች ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ ጋምቤላ ኬር ገበያ መዓከል ቢሮ ቁጥር 72 በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን በመቅረብ ኦርጂናልና የማይመለስ ኮፒ ዶክመንታችሁን በአካል ማቅረብ ትችላላቹ ፡፡
ለሥራዉ የተመረጡ ተወዳደሪ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +2519-13-37-38-91/+2519-34-07-16-07 ወይም በኢሜል አድራሻ mmuzeyen@yahoo.com or rakebf2020@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
See Job Detail or Apply