Secretary
Meskel Flower, Gabon Street, Addis Ababa, Ethiopia Apsis Design & printing Enterprise
See Job Detail or Apply
ድርጅታችን ኦሳሲስ አድቨርታይዝመንት ኤንድ ሀይብሪድ ዲዛይን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ ሴክሬተሪ ብቁ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የትምህርት ማስረጃ፡- ከታወቀ ዩንቨርስቲ ወይም የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያላት
- ፆታ፡- ሴት
- ብዛት፡- 1
ከላይ በተጠቀሰዉ የስራ መደብ፡
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ልምድ፡ 0 አመት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒ በመያዝ መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ወርቁ አሰፋ 5ኛ ቁጥር 511 ያመልክቱ፡፡
See Job Detail or Apply