ሴት ፈታሽ ሠራተኛ (5 positions)
Addis Ababa, Ethiopia Debub Global Bank
See Job Detail or Apply
Job Requirements:
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት ተዛማጅ (በውትድርና ወይም በፖሊስ ሠራዊት ሙያ) የሥራ ልምድ ያላት መልቀቂያ ማቅረብ የምትችል
ብዛት: 5 (አምስት)
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በባንኩ ስኬል መሠረት
How To Apply:
ለሴት ፈታሽ ሠራተኛ አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ ፣ የትምህርት ማስረጃችሁን (የ8ኛ ወይም የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት) እና የሥራ ልምዳችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከጥር 18-20 ቀን 2012 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ ናሽናል ታወር 9ኛ ፎቅደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
See Job Detail or Apply